Job Expired

company-logo

Film Director

Wafa Marketing & Promotion PLC

job-description-icon

Creative Arts

Film Production

------

5 years

Position

2020-02-05

to

2020-02-08

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ ችሎታ:ቢኤ ዲግሪ ወይም ኤም ኤ ዲግሪ በቋንቋና ስነ-ፅሑፍ ወይም በጋዜጠኝነት/በቲያትር ጥበብ  ወይም በፊልም ፕሮዳክሽን ወይም መሰል ሞያ የተመረቀ/የተመረቀች
  • የሥራ ልምድ:በፊልም በማስታወቂያ ወይም በዶክመንተሪ ዳይሬክተርነት ወይም በተመሳሳይ የሥራ መስክ በቢኤ ዲግሪ 7 ዓመት ወይም በኤም ኤ ዲግሪ 5 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

How to Apply

አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ድርጅቱ የሚገኝበት ቢፍቱ ህንጻ 10ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

አድራሻ፡-ሜክሲኮ ቢፍቱ ህንጻ ኮሜርስ ፊት ለፊት ለበለጠ መረጃ፡- 011-5-15-90-97    ኢ-ሜይል [email protected]