Job Expired

company-logo

Planning and Performance Management Officer

Wafa Marketing & Promotion PLC

job-description-icon

Business

Economics Management

Addis Ababa

4 years

Position

2021-05-24

to

2021-05-28

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ ችሎታ: ቢኤ ዲግሪ ወይም ኤም ኤ ዲግሪ በኢኮኖሚክስ፣ ቢዝነስና አድሚኒስትሬሽን፣ በማኔጅመንት ወይም መሰል ሞያ የተመረቀ/የተመረቀች
  • የሥራ ልምድ: በዕቅድና በጀት ዝግጅት ክትትል ባለሙያነት ወይም በተመሳሳይ የሥራ መስክ በቢኤ ዲግሪ 6 ዓመት ወይም በኤም ኤ ዲግሪ 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

How to Apply

አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ድርጅቱ የሚገኝበት ቢፍቱ ህንጻ 10ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

አድራሻ፡-ሜክሲኮ ቢፍቱ ህንጻ ኮሜርስ ፊት ለፊት ለበለጠ መረጃ፡-  0115159097  ኢ-ሜይል info@wafapromotion.com