Job Expired
MWA High Plastic Industry
Business
Economics Management
Addis Ababa
4 years - 6 years
Position
2021-08-04
to
2021-08-10
Full Time
Share
Job Description
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ፡- ከታወቀ የትምህርት ተቋም በሰው ኃይል አስተዳደር በኢኮኖሚክስ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀና በሙያው ከ4-6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው፤ እና በማምረቻ ድርጅት ውስጥ የሰራ የQMS ስልጠና የወሰደና በአይሶአሰራር፣ በፕላኒንግ፣ በበጀት ዝግጅትና በሪፖርቲንግ ሥራ ላይ እውቀት ያለው
የሥራ ቦታ : አዲስ አበባ /ኢንዱስትሪ ፓርክ ከጎሮ ወደ ቱሉ ዲምቱ ሲሄዱ የኮዬ ፈቼ ኮንዶሚኒየም የሚጀምርበት ፊት ለፊት በቀኝ በኩል/
ከዚህ በላይ ለተመለከቱት ክፍት የሥራ መደቦች መወዳደር የምትፈልጉ የትምህርት፣ የሥራ ልምድና የስልጠና ማስረጃችሁን ከሲቪ ጋር በማያያዝ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 የሥራ ቀናት ውስጥ ብስራተ ገብርኤል አዶት ሕንጻ 5 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 5 በመቅረብ እንድትመዘገቡ እንገልጻለን፡፡ ወይም በኢሜል siyamreng@yahoo.com መላክ ትችላላችሁ፡፡
ስልክ ቁጥር፡- 0911661042 / 0118331508
ኤም. ደብሊው. ኤ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግል ማህበር