Job Expired
Atoze Engineering
ICT
Computer Science and Information Technology
Addis Ababa
1 years - 3 years
1 Position
2025-01-20
to
2025-01-30
Computer sciences
Full Time
Share
Job Description
ድርጅታችን ኤቱዚ ኢንጅነሪንግ የደህንነት ካሜራ ገጠማ ኔትዎርክና ተያያዥ ዘርፎች የመስራት እና የመምራት ልምድ ያላቸዉ ባለሙያዎች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
የስራ መደብ፡ የደህንነት ካሜራ ገጠማ ኔትዎርክና ተያያዥ ዘርፎች የመስራት እና የመምራት ልምድ ያላቸዉ
ፆታ፡ ወንድ
ብዛት፡ 1
ተናግሮ ማሳመን የሚችል
የሳይት ስራዎችን የመምራት የደንበኞች አያያዝ ችሎታ ያለው ከስር
ጥፋትን፣ ስርቆትን እና ሌሎች ወንጀሎችን ለመለየት እና ለመከላከል የደህንነት ካሜራ ምስሎችን የመከታተል ሃላፊነት አለበት
መሳሪያዎችን ማቆየት ፣ ቀረፃን ማከማቸት ፣ ግቢውን መራመድ ፣ ጉዳዮችን መዝጋት እና አጠራጣሪ እንቅስቃሴዎችን ሪፖርት ማድረግ
የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በተዛማች ዘርፎች
የሰራ ልምድ፡ 1-3 አመት የስራ ልምድ
የማመልከቻ መመርያ፡
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ይህን ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ ይችላሉ
Fields Of Study
Computer sciences
Related Jobs
2 days left
Lion Security Service PLC
Data Encoder and Petty Cashier
Data Encoder
Full Time
2 yrs
1 Position
2 days left
Swiss Diagnostics Ethiopia
IT Expert
IT Expert
Full Time
2 - 4 yrs
1 Position
18 days left
Minab IT Solutions PLC
Software Developer Intern
Software Developer
Internship
0 yrs
1 Position
1 day left
Kegna Beverages S.C
Network & Infrastructure Manager
Network & Infrastructure Administration
Full Time
5 yrs
1 Position
1 day left
Chilalo Food Complex
Junior IT professional
IT Expert
Full Time
2 yrs
1 Position
1 day left
Tikur Anbessa Specialized Hospital
Data Manager/ Analyst
Data Analyst
Full Time
6 yrs
2 Positions