Job Expired

company-logo

Motorist

Go Express

job-description-icon

Transportation & Logistics

Motor Bike Drivers License

Addis Ababa

1 years

1 Position

2025-01-21

to

2025-01-31

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

10th grade Sophomore Year

Full Time

Birr 5000

Share

Job Description

የስራ ሰአት፡ ከጠዋቱ 2:30- ምሽት 12:30

ደሞዝ፡ ተቆራርጦ 5000ብር እና ኮሚሽን

መኖሪያ አድራሻው ለሃያ ሁለት ቅርብ የሆነ ቢሆን ይመረጣል(ከመሃል ከተማ ያልራቀ)

የስራ መስፈርቶች:

  • የትምህርት ደረጃ፡ ትምህርት እስከ 10 የተማረ

  • የስራ ልምድ፡ በትንሹ የ1 አመት ሞተር የመንዳት ልምድ ያለው

  • የሞተር መንጃ ፈቃድ ያለው እና በቂ የመንዳት ችሎታ ያለው

  • ተያዥ ማቅረብ የሚችል (የመንግስት ወይንም ከታወቀ የግል ድርጅት ሰራተኛ ከ 5000 ብር እና ከዚያ በላይ ደሞዝተኛ)

  • ሞተር ሳይክሉን ራሱ ጋር ማሳደር እና በኃላፊነት በጥንቃቄ የሚይዝ

  • መልካም ሥነ ምግባር ያለው እና ስራ ወዳድ

የማመልከቻ መመርያ፡

  • ለማመልከት ይህን ሊንክ በመጠቀም ቴሌግራም ላይ ስም፣ስልክ እንዲሁም የሚኖርበትን አካባቢ ይላኩልን።

Fields Of Study

10th grade Sophomore Year

Related Jobs

about 16 hours left

Nfa Business PLC

Moteregna /Motor Driver/

Motorist

time-icon

Full Time

0 yrs

1 Position


Educational Background in a related field of study Duties & Responsibilities: - Operates assigned vehicles safely and efficiently in accordance with traffic rules and company policies. - Ensures the vehicle is always in good working condition through regular checks and maintenance. - Keeps accurate records of vehicle mileage, fuel consumption, and trip logs.

Addis Ababa