Job Expired
Nova H3M Trading PLC
Education
Teaching
Addis Ababa
0 years
586 Positions
2025-01-22
to
2025-02-01
Teacher Education and Curriculum Studies
Full Time
Share
Job Description
የድርጅታችን ስም፡ ጂኒየስ ቱቶሪያል ሰርቪስ አገልግሎት
ስራ መደብ፡ መምህር/ት
ጾታ፡ ሴት ትበረታታለች
ብዛት፡ 586
ቦታ፡ አዲስ አበባ በ11 /አሥራ አንዱም/ ክ/ከተማ
ጊዜ፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ7/ሰባት/ ቀናት ወስጥ
የማስተማር እና አዳዲስ የፈጠራ ሃሳቦችን በትምህርት ላይ መተግበር የሚፈልግ/የምትፈልግ
የኩባንያውን ስም በመገንባት እና የደንበኛ መስተጋብርን በማሻሻል ለኩባንያው ሕግ ተገዥ መሆኑን በማረጋገጥ የሚሰራ/የምትሰራ
የመማር ማስተማሩን ሂደት በሚገባ ተረድቶ ከወላጆች እና ከተማሪዎች ፍላጎት ጋር ማጣጣም የሚችል/የምትችል
የተለያዩ የሥልጠና ክህሎት ሰርተፊኬት ምስክር እና ምስጋና ወረቀቶች በድርጅታችን ለመቀጠር ቅድሚያ እንዲሆኑ እና እንዲመረጡ ዕድሎችን ያሰፋሉ
የሚጠበቁ ስራዎች
ከመኖሪያ አካባቢ እስከ 1.00 ኪሜ. ርቀት በመሄድ ቱቶሪያል መስጠት የሚችል/የምትችል፤
የትምህርት ደረጃ፡ በግል/መንግስት ት/ት ተቋማት መምህርነት ባለሙያነት በዲግሪ ተመርቀው
የስራ ልምድ፡ 0ዓመት ስራ ልምድ ያላው/ላት በመምህር ባለሙያነት የሚያገለግሉ፤
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ እና ስራ ልምዶችን፣ ስልጠና ሰርተፊኬት እና የምስጋና ወረቀት፣ የነዋሪነት መታወቂያ እና ብሔራዊ መታወቂያ ኦሪጂናል ፎቶ በማንሳት ዶክመንት ፋይል መረጃዎችን ስካን በማድረግ በዌብሳይት አድራሻችን ፤የቲን ቁጥር በምደባ ወቅት ከገቢዎች ማምጣት ይህን ሊንክ በመጠቀም መላክና መመዝገብ ትችላላችሁ።
ለተጨማሪ መረጃ፡ ስልክ ቁጥር +251986077777 ይደዉሉ።
Fields Of Study
Teacher Education and Curriculum Studies
Related Jobs
about 4 hours left
HaHuJobs
Urgent Female Tutors
Tutor
Part Time
1 yrs
30 Positions
2 days left
School of Tomorrow
High School Mathematics Teacher
Math Teacher
Full Time
2 yrs
1 Position
2 days left
Amigonian school
Geography Teachers
Geography Teacher
Full Time
5 yrs
1 Position
2 days left
School of Tomorrow
High School Economics Teacher
Economics Teacher
Full Time
2 yrs
1 Position
2 days left
School of Tomorrow
High School Chemistry Teacher
Chemistry Teacher
Full Time
2 yrs
1 Position
2 days left
School of Tomorrow
High School English Teacher
English Teacher
Full Time
2 yrs
1 Position