Job Expired
KOJJ Food Processing Complex PLC
Engineering
Food Engineering
Burayu
4 years
2 Positions
2025-01-29
to
2025-02-06
Food Engineering
Food Science
Full Time
Share
Job Description
ዲግሪ በ ምግብ ኢንጂነሪንግ፣ምግብ ሳይንስ እና ፖስት ሃርቨስቲግ ወይም በተመሳሳ የትምህርት መስክ
የስራ ልምድ: 4 ዓመት በዱቄት ፣ በብስኩት፣ እና ፓስታ ፋብሪካ ውይም በተመሳሳይ የስራ መደብ ልምድ ያለ/ያላት
የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት
የስራ ቦታ ቡራዩ
ደመወዝ በስምምነት
ብዛት 2
ማሳሰቢያ
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒና ከማመልከቻና cv ጋር በመያዝ ከዊንጌት አደባባይ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ ጉለሌ ፋና ት/ቤት ፊት ለፊት ካ.ኦ.ጄጄ ዋና መ/ቤት ወይም አስኮ ወደ ቡራዩ በሚወስደው መንገድ ላይ ሪፍት ቫሊ ዩንቨርሲቲ ኮሌጅ ፊት ለፊት 100ሜትር ገባ ብሎ ሳሬም በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል kojjfoodhr@gmail.com በመላክ ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251112704152/+251112840899 ይደውሉ።
Fields Of Study
Food Engineering
Food Science
Related Jobs
4 days left
FW Agro Production Processing
Production Manager
Production Manager
Full Time
3 - 6 yrs
1 Position
Bachelor’s Degree in Food Science, Food Technology, Food engineering, Management or in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Plan and supervise day-to-day Production operations like garlic and potato Peelers, Marinating team, Butchery and Pita section - Oversee the entire Production processing phase: Butchery, Cleaning, packaging, and cold storage. - Lead and guide production supervisors and all production teams across multiple units.