Job Expired
Ethiopian Public Health Institute
ICT
Computer Science and Information Technology
Addis Ababa
8 years
1 Position
2025-01-30
to
2025-02-06
define data quality criteria
collect customer data
maintain data entry requirements
Information Technology
Computer sciences
Contract
Share
Job Description
የስራ መደቡ ተጠሪነት፡ ለብቃት እና የሰው ኃብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ።
የስራ ቦታ፡ የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አዲስ አበባ
የቅጥር ጊዜ፡ ለስድስት ወራት ሆኖ የመራዘም እድል ሊኖረው ይችላል፡፡
ተፈላጊ ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ በገንዘብ ሚ/ር የኮንትራት ሰራተኞች የደመወዝ ስኬል መሰረት።
ዳታዎችን/መረጃዎችን የመረጃ ሪከርዶችን ወይም ስካነሮች በመጠቀም ከወረቀት ወደ ኮምፒዩተር ፋይሎች ወይም ዳታቤዝ ሲስተም ማስገባት
መረጃዎችን ፎቶኮፒ ማድረግ
መረጃን ከምንጭ ሰነዶች ጋር ማወዳደር/በማነጻጸር እና የሪከርድ እና የመረጃ ማስገባት ስህተቶችን ለመለየት እና ለማስተካከል እና እንደ አስፈላጊነቱ ለኃላፊ ሪፖርት ለማድረግ የሰነድ/መረጃ ማረጋገጫ ፎማቶችን መጠቀም
የመረጃ ትክክለኛነትን ለማረጋገጥ ፋይሎችን፣ በወረቀት እና በዲጂታል ማደራጀት
መረጃንበመገምገም፣ በማረም፣ በመሰረዝ፣ ወይም እንደገና በማስገባት የመረጃን ጥራት ማረጋገጥ
የመረጃ ደህንነትን ለማረጋገጥ መደበኛ ባካፕ ማዘጋጀት
ዝርዝር ተግባራትን፣ የእንቅስቃሴዎች እና የተጠናቀቁ ስራዎችን ማስታወሻዎችን መያዝ
የመረጃመባዛትን ለማስወገድ ፋይሎችን ማጽዳት
ያለውን መረጃ ማዘመን
የመረጃትክክለኛነትን፣ ታማኝነትን እና ሚስጥራዊነትን ለመጠበቅ የኢንስቲትዩቱን አሰራሮችና ሂደቶችንማክበር
የመረጃ ምስጢራዊነትን እና ደህንነትን ሁል ጊዜ መጠበቅ
የመረጃ ጥራት ችግሮችን ለመፍታት ከመረጃ አቅራቢዎች ጋር በትብብር መስራት
የመረጃ ልዩነቶችን ለማረጋገጥ እና ለማስተካከል ከቡድን አባላት ጋር መስራት
በሚያስፈልግ ጊዜ ሪፖርቶችን እና የመረጃ ማጠቃለያዎችን ማዘጋጀት
በስራ ክፍሉ የተጠየቀውን ማንኛውንም ሌላ ተዛማጅ ተግባር ተቀብሎ መስራት
ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የስራ ልምድ
• በመረጃ የማስገባት ልምድ
• መሰረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም እውቀትና ችሎታ
• ጠንካራ የመግባባት ችሎታ፣ ታጋሽ፣ ንቁ እና በራስ ተነሳሽነት ያለው/ያላት
• ለረጅም ጊዜ ለመቀመጥ መቻል እና ፈቃደኛ መሆን
• በተጣበበ የጊዜ ገደቦች ውስጥ ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ/የሆነች
ዝቅተኛ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
በኮምፒዩተር ሳይንስ/ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዲፕሎማ ያለው/ያላት
የስራ ልምድ፡-
8 ዓመት አግባብነት ያለዉ ስራ ልምድ
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በማያያዝ ይህን ሊንክ በመጠቀም ኦንላይን ማመልከቻ በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ።
ማሳሰቢያ
በአካል በመቅረብ ማመልከት አይቻልም
የተመረጡአመልካቾች ብቻ ይጠራሉ
ሴትአመልካቾች እንዲያመለክቱ ይበረታታሉ
Fields Of Study
Information Technology
Computer sciences
Skills Required
define data quality criteria
collect customer data
maintain data entry requirements
Related Jobs
3 days left
Swiss Diagnostics Ethiopia
IT Expert
IT Expert
Full Time
2 - 4 yrs
1 Position
3 days left
Lion Security Service PLC
Data Encoder and Petty Cashier
Data Encoder
Full Time
2 yrs
1 Position
19 days left
Minab IT Solutions PLC
Software Developer Intern
Software Developer
Internship
0 yrs
1 Position
2 days left
Tikur Anbessa Specialized Hospital
Data Manager/ Analyst
Data Analyst
Full Time
6 yrs
2 Positions
2 days left
Mehari Redaei Importer & Exporter
Project Manager
Project Manager
Full Time
1 yrs
1 Position
2 days left
Chilalo Food Complex
Junior IT professional
IT Expert
Full Time
2 yrs
1 Position