Ewuket Hailu Building Contractor
Transportation & Logistics
Dry 2 Drivers License
Addis Ababa
5 years
2 Positions
2025-02-03
to
2025-02-10
manage truck drivers
10th grade Sophomore Year
Full Time
Share
Job Description
የት/ት ዝግጅቶች: የቀለም ትምህርት እና በደረቅ 2 መንጃ ፈቃድ
የስራ ልምድ: 5 አመት በሙያው በኮንስትራክሽን ድርጂት የሰራ
ብዛት: 2
ደመወዝ ፡ በስምምነት
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
አመልካቾች ሲቪ፣ የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከማመልከቻ ጋር በመያዝ ከመገናኛ በዘፍመሽ የገበያ ማእከል በኩል ወደ ካዛቺስ በሚወስደው መንገድ ግሬስ ሲቲሞል 4ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251910374350/+251912327680 ይደውሉ።
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year
Skills Required
manage truck drivers