Job Expired
My Wish Enterprise PLC
Transportation & Logistics
Logistics Management
Addis Ababa
0 years - 1 years
1 Position
2025-02-03
to
2025-02-07
Social Science
Full Time
Share
Job Description
የስራ መስፈርቶች
የት/ት ዝግጅቶች: የመጀመሪያ ዲግሪ በ ማህበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስክ
በጉምሩክ የእቃ አስተላላፊነት የብቃት ማረጋገጫ ሰርትፍኬት ያለው/ያላት
የስራ ልምድ: 0-1 አመት
ብዛት: 1
ደመወዝና ጥቅማጥቅም ፡ በስምምነት
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በ email jobs@mywishenterprise.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251930177613/+2511911318856 ይደውሉ።
መስፈርቱን የሚያሟሉ ሴት አመልካቾች እናበረታታለን
Fields Of Study
Social Science
Related Jobs
12 days left
SNV
Logistics Specialist – Fleet and Warehouse
Logistics Officer
Full Time
6 - 7 yrs
1 Position