ሞተረኛ የትራፊክ ህጎችን ማክበር ፣ የተሽከርካሪ ጥገናን ማረጋገጥ እና አደጋን ለመከላከል ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ መንዳትን ያጠቃልላል።
የስራ ሰአት: ከጠዋቱ 2:30- ምሽት 12:30
ደሞዝ: ተቆራርጦ 5000ብር እና በየሳምንቱ በሰራው ልክ ጥቅማጥቅም ይኖረዋል
የስራ መስፈርቶች:
የትምህርት ደረጃ፡ ትምህርት ቢያንስ እስከ 10 የተማረ
የስራ ልምድ፡ የ1 አመት ሞተር የመንዳት ልምድ ያለው
የታደሰ የሞተር መንጃ ፈቃድ ያለው እና በቂ የመንዳት ችሎታ ያለው
ተያዥ ማቅረብ የሚችል (የመንግስት ወይንም ከታወቀ የግል ድርጅት ሰራተኛ ከ 5000 ብር እና ከዚያ በላይ ደሞዝተኛ)
ሞተር ሳይክሉን በኃላፊነት በጥንቃቄ የሚይዝ እና ራሱጋ ማሳደር የሚችል
መልካም ሥነ ምግባር ያለው እና ስራ ወዳድ
አዲስ አበባን በደንብ የሚያውቅ
መኖሪያ አድራሻው ለሃያ ሁለት ቅርብ የሆነ ቢሆን ይመረጣል(ከመሃል ከተማ ያልራቀ)
የማመልከቻ መመርያ:
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year