Job Expired

company-logo

Project Protection Officer

Yencomad Construction PLC

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Police Training

Butajira,Alem Gena

7 years

2 Positions

2025-02-05

to

2025-02-07

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

Peace and Security Studies

Full Time

Share

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  •  የት/ት ዝግጅቶች: በፖሊስ ወይም በመከላከያ ኦፊሰርነት ስልጠና የወሰደ እና የፖሊስ/የመከላከያ አባል ሁኖ ያገለገለ
  • የስራ ልምድ: የፖሊስ የመከላከያ አባል በመሆን ከ7 አመት ያላነሰ ጊዜ ማገልገሉን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል እና እድሜው ከ 25-45 የሆነ ሙሉ የአካል ብቃት ያለው
  • ብዛት: 2
  • የስራ ቦታ: አለምገና- ቡታጀራ መንገድ ሰራ

የማመልከቻ መመርያ

አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከደንበል ህንጻ ጀርባ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት የስው ሃብት ቢሮ ቁጥር 9 በአካል በመገኝት መመዝገብ ይችላሉ። ለበጠ መረጃ.+251115533766 ይደውሉ።

Fields Of Study

Peace and Security Studies