የስራ መስፈርቶች
የት/ት ዝግጅቶች:ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ
የስራ ልምድ: 6 አመት የሰራ/ች
ደምወዝ: በስምምነት
ብዛት:2
የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት
የማመልከቻ መመርያ፡
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ 22 ጎላጎል ቦለ በሚወስደው መንገድ ወርቁ ህንጻ ፊት ለፊት 100 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251977079511/+251993634207 ይደውሉ።
Fields Of Study
Hydrology & Water Resources