Super Boost-up
Creative Arts
Graphic Design
Addis Ababa
3 years - 6 years
1 Position
2025-03-03
to
2025-03-17
advise on training courses
create training materials
design graphics
Graphic Design
Full Time
Share
Job Description
ድርጅታችን SuperBoostUp/Beleqet E-learning የምንሰጥ ሲሆን ለዚሁ የሚረዳ LMS (Learning Management System) ፕሮፌሽናል የሆነ ፕላትፎም አዘጋጅተናል፡፡ በዚህም በመስኩ የመሪነት ቦታ ያለን የትምህርታዊ ሂደት ፕላትፎርም ባለቤቶች ነን።
ማንኛው ሰልጣኝ(ተማሪ) ያለበት ትምህርት ደረጃ፣ ቦታ ሳይገድበው በእራሱ ላይ ክህሎት በመጨመር የተሻለ እውቀት፣ የገቢ ምንጭ ማግኘት የሚችልበትን ሁኔታ መፍጠር ሲሆን ለዚህ ራዕይ/ተልኮ በቂ የሆን የማሰልጠን ልምድ ያላቸው ፕሮፌሽናሎችን ማሰራት እንፈልጋለን፡
የስራ ሁኔታ፡ ለኦንላይን (E-Learning) መምህር
ከፍተኛ ክህሎት ያለው መምህር ወይም ስልጠና ሰጪ
አስተማሪዎች ከሚያገኙት ጥቅሞች መካከል፡
ከፍተኛ የጥራት ደረጃ ያላቸው የ'ፕሮዳክሽን መገልገያዎች፣ እስቱዲዮ፣ እና ባለሙያዎች በመጠቀም የማስተማር ተግባርዎንና ሂደቱን በሚያሳልጡ መንገዶች የተዘጋጁትን የኛን መገልገያዎች ተጠቅመዉ በአመርቂ ሁኔታ ክህሎቶን ማውጣት ይችላሉ።
ስኬትን ለማረጋገጥ የሚተጉ በየዘርፉ ፕሮፌሽናል የሆኑ እና ከፍተኛ ልምድ፣ እውቅና ያለቸው እስከ ፒ.ኤች.ዲ(Dr) ድረስ ያሉ አሰልጣኞች የተሰባሰቡበት በመሆኑ የእርሶን የማስተማር አቅምና ልምድ የሚጨምሩበት ነው፡፡
ቀጣይነት ያለው(Passive Income) ገቢ የማግኘት ዕድል ይፈጥራሉ፡፡
በቦታና ርቀት ሳይገደቡ ከአገር ውስጥ አልፎ በመላው ዓለም ለሚገኙ ሙያዉን ለሚፈልጉ ማደረስ የሚችሉበት ሁኔታዎችን መፍጠር፡፡
በመሆኑም በቂ የሆነ ግብዓት(ኮርስ) እና ልምድ ያለው አመልካች ከታች በቀረቡት ሃሳቦች አብሮ ለመስራት አማራጮች ቀርበዋል፡፡
የኦንላይን(online) ስልጠናዎችን ለመስጠት፣ ለዚህም ይረዳን ዘንድ የተለያዩ ስልጠና መስጠት የሚችሉ አሰልጣኞችን አወዳድረን ማሰራት እንፈልጋለን፡፡
ከዚህ በፊት የስልጠና ማንዋል እና በየትኛውም ፕላትፎም ላይ በቪዲዮ ፎርማት የተዘጋጀ ያለው ቅድሚያ እንሰጣለን፡፡
የስልጠና ማንዋል ያለው ግን አሁንም ላይ በእራሱ ቦታ ፕሮዳክሽን(ቀረፃና ኢዲቲንግ) መስራት የሚችል፡፡
ሌላው እኛው ጋር ባዘጋጀነው ፕሮዳክሽን(ቀረፃና ኢዲትንግ) ቦታ ላይ የራሱን ማንዋል(ኮርሶችን) ይዞ በመምጣት ለኦንላይን ስልጠና የሚሆን ቪዲዮ መስራት የሚችል ሲሆን፡
የስራ ልምድ፡ በተማሩበት መስክ፣ ቢያንስ የ3 - 6 አመት የማስተማርና የማሰልጠን ልምድ
በቅርብ ክትትል አማካይኝት የተመሰከረለትና(የተረጋገጠ) ከፍተኛ የጥራት ደረጃ ያለው የትምርት ኮንቴንት የማዘጋጀትና የማቅረብ ልምድና ክህሎት ያለው
ጠንካራ የሆነ የእርስ በእርስና የማህበራዊ ግንኙነት ክህሎት ያለው
የማስተማር ዘዴዎቹን የተለያዩ ከሆኑ የተማሪዎች ፍላጎቶች ጋር ማጣጣም የሚችል
ኦንላይን ላይ የማስተማር እውቀትና ልምድ ያለው ቅድሚያ ይሰጠዋል።
ከኛ በኩል አጥብቀን የምንሻቸው ገጽታዎች፡
ልዩ ትምርታዊ ልምዶችን ስለማቅረብና ማካፈል ተግባር የጋለና የሚታመን ፍላጎት ያላቸውን ምምህራን የበለጠ ተመራጭነት የሚኖራቸው ሲሆን፤ በተማሩት ትምርት(መስክ) ዙሪያ ጠንካራ የእውቀት መሠረት ያላቸውና የተማሪዎችን የተሳትፎ ደረጃ ከፍ ማድረግ የሚችሉ።
ከፍተኛ ደረጃ ያለው ፕሮፌሽናል(ባለ ልዩ ሙያ) ከሆኑና በተማሪዎች ላይ አውንታዊ አንድምታ በመፍጠር ተጨማሪ( Passive Income) ገቢ ለማግኘት የሚሹ ከሆኑ፤
የስራ ልምድዎንና የትምርት ማሰስረጃዎን ዝርዝር፤ ጋር በማያያዝ በቴሌግራም ይህን ሊንክ በመጠቀም ሊልኩልን ይችላሉ።
የወደፊቱን የትምርት እድገትና ሂደት ለመቅረጽ በሚደረገው ርብርብ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ እኛን ይቀላቀሉ።
ክህሎት ያላቸው መምህራን ሁሉ ከኛ ጋር እንዲቀላቀሉ በጉጉት እንጠብቃለን።
‹‹ኑ የነገዉን ትዉልድ እንፍጠር››
Fields Of Study
Graphic Design
Skills Required
advise on training courses
create training materials
design graphics
Related Jobs
1 day left
Addis Ababa Silk Road Hospital
Graphic Designer
Graphic Designer
Full Time
2 yrs
1 Position
BA Degree in Graphic Designer or in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Design Marketing materials, social media posts, produce attractive promotional materials, flyers, posters, and other graphics as required - Drive creativity across digital and print mediums, including social media, presentations, banners, and marketing materials. - Demonstrate meticulous attention to detail in both internal and external communications.
2 days left
Horra Trading
Graphic Designer
Graphic Designer
Full Time
2 yrs
1 Position
Bachelor’s Degree in Visual Arts or in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Design Creation: Produce high-quality, original designs for various mediums, including brochures, banners, social media graphics, email templates, website assets, presentations, and print collateral - Brand Consistency: Ensure all designs align with brand guidelines, maintaining a consistent visual identity across all platforms and materials - File Preparation: Prepare design files for production, ensuring correct formats, sizes, and resolution for both print and digital use
3 days left
Ethiopian Press Agency
Graphics and Design Specialist I
Graphic Designer
Full Time
0 yrs
3 Positions
Bachelor's Degree in Graphic Design, Printing Technology, Information Technology or in a related field of study with relevant work experience
12 days left
Kifiya Financial Technology
Graphic Designer
Graphic Designer
Full Time
2 yrs
1 Position
Bachelor’s Degree in Graphic Design, Visual Arts, Multimedia Design, or in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Develop and maintain brand guidelines to ensure consistency across all marketing materials. - Create high-quality visual assets, including logos, typography, and brand imagery - Collaborate with the marketing team to translate brand strategies into impactful visual designs