Job Expired
Ethiopian Press Agency
Creative Arts
Photography
Addis Ababa
5 years - 9 years
1 Position
2025-03-08
to
2025-03-19
work with the director of photography
Photography
Full Time
Share
Job Description
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ደመወዝ ፡ በስምምነት
ብዛት: 1
የስራ ቦታ፡አዲስ አበባ
የትምህርት ደረጃ፡ ፒችዲ፣ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ በፎቶ፣ በፎቶ ኢዲቲንግ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ: 9/7/5 ዓመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አራት ኪሎ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ኛ ፎቅ የሰው ኃብት ሥራ አመራር መምሪያ በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።
Fields Of Study
Photography
Skills Required
work with the director of photography