FLM International Ethiopia
Transportation & Logistics
Motor Bike Drivers License
Addis Ababa
2 years
1 Position
2025-03-12
to
2025-03-17
road traffic laws
10th grade Sophomore Year
Full Time
Share
Job Description
ስራ ቦታ ፡ አዲስ አበባ ዋና መ/ቤት
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ደመወዝ፡ በስምምነት
ብዛት: 1
የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
የስራ ልምድ: 2 አመትና ከዚያ በላይ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ አትላስ ኬልሳም ቢውልዲንግ ሁለተኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +2511989775198/ +251936836260 ይደውሉ።
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year
Skills Required
road traffic laws