Temesgen Sori General Contractor
Engineering
Surveying Engineering
Guji
3 years - 5 years
1 Position
2025-04-02
to
2025-05-08
operate surveying instruments
Surveying
Contract
Share
Job Description
የሥራ ቦታ: ጉጂ ዞን ዋድራ ፊና መታ አርባ ውሃ ግድብ ፕሮጀክት
ደመወዝ፡ በስምምነት
የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
ብዛት፡ 1
የት/ት ደረጃ: ማስተርስ/ የመጀምሪያ ዲግሪ በሰርቬይንግ ቴክኖሎጅ ወይም በተመሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የሥራ ልምድ: 3/5 አመት ቀጥታ የስራ ልምድ
ተጨማሪ ችሎታ፡ ኦሮምኛ ቋንቋ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ ዋና ቢሮ ልደታ ክ/ከተማ ጌጃ ሰፍር መኮነን ቢተው ህንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 205/ 207 ወይም አሶሳ አዋሽ ባንክ ህንጻ ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ወይም ደንቢቦሎ ዩንቨርስቲ መምህራን መኖሪያ ህንጻ ኝባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በአካል ወይም በቴሌግራም +251925485454/ +251977748203/ 930869806 በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251902436643/ +251115577757/ 251930135641 ይደውሉ።
Fields Of Study
Surveying
Skills Required
operate surveying instruments
Related Jobs
3 days left
Sofomar Trading & Construction
Surveyor
Surveyor
Full Time
4 - 5 yrs
1 Position
Bachelor's Degree/ TVET Level IV or Diploma in Surveying or in a related field of study with relevant work experience