ሞተረኛው እቃዎችን እና ሰነዶችን ወደ ተመረጡ ቦታዎች ለማጓጓዝ ተሽከርካሪን በደህና የማንቀሳቀስ ሃላፊነት አለበት። ሚናው መደበኛ የተሽከርካሪ ጥገናን፣ የመንገድ ብቁነትን ማረጋገጥ እና ትክክለኛ የጉዞ መዝገቦችን መጠበቅን ያካትታል።
የስራ ሰአት: ከጠዋቱ 2:30- ምሽት 12:30
ደሞዝ: ተቆራርጦ 5000 በተጨማሪም በሰራው ልክ ኮሚሽን ክፍያ አለው
የስራ መስፈርቶች:
ተጨማሪ መስፈርቶች፡
ቦታ የሚያውቅ
ሞተር ራሱ ጋር ማሳደር የሚችል
ተያዥ ማቅረብ የሚችል (የመንግስት ወይንም ከታወቀ የግል ድርጅት ሰራተኛ ከ 5000 ብር እና ከዚያ በላይ ደሞዝተኛ)
ሞተር ሳይክሉን በኃላፊነት በጥንቃቄ የሚይዝ
መልካም ሥነ ምግባር ያለው እና ስራ ወዳድ
መኖሪያ አድራሻው ከመሃል ከተማ ያልራቀ
የማመልከቻ መመርያ:
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year
Skills Required
keep records of merchandise delivery