Filewuha Service Agency
Engineering
Electromechanical Engineering
Addis Ababa
4 years
1 Position
2025-05-06
to
2025-05-13
calibrate electromechanical system
Electrical Engineering
Full Time
Birr 13333
Share
Job Description
የስራ መደቡ መጠሪያ፡የኤሌክትሮ መካኒካል ቡድን መሪ
ደረጃ፡ 13
ደመወዝ፡ 13333
ብዛት፡ 1
የትምህርት ደረጃ፡ ሁለተኛ ወይም የመጀመርያ ዲግሪ በኤሌክትሪካል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 6 አመት ለመጀመሪያ ዲግሪ እና 4 አመት ለሁለተኛ ዲግሪ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከዘውዲቱ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሰው ሃብት ልማት ስራ አመራር ዳይሬቶሬት ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251115519100 መደወል ይችላሉ።
Fields Of Study
Electrical Engineering
Skills Required
calibrate electromechanical system
Related Jobs
6 days left
Vita Hydro Agro Processing PLC
Senior Electro Mechanic
Electromechanical Engineer
Full Time
4 - 6 yrs
1 Position
Bachelor's Degree or Advanced Diploma in Electrical Engineering, Electro-Mechanical Industrial Electricity or in a related field of study with relevant work experience, out of which 2 to 3 years in a supervisory position in food processing industries