kokeb Africa
Transportation & Logistics
Transportation Management
Addis Ababa
4 years
1 Position
2025-05-09
to
2025-05-14
market research
Business Management
Transportation
Logistics and Supply Chain Management
Full Time
Share
Job Description
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ደሞዝ፡ በስምምነት
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ አ/አ ቃሊቲ ሸገር ህንጻ
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በትራንስፖርት ፕላኒንግና ማኔጅመንት፣ ትራንስፖርት ሳይንስ፣ ትራንስፖርት ኢኮኖሚክስ፣ ሎጀስቲክስ፣ ቢዝነስ አስተዳደር ወይም በተዛማጅ የሙያ መስክ
የስራ ልምድ፡ በሙያው 4 አመት የሰራ/ች
የኮምፒተር ችሎታ፡ word, Excel, Data Base & Email የተሽከርካሪ የቴክኒክ እውቀት ያለው ትራንስፖርት ላይ የሰራ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት አጠገብ ሸገር ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ 408 በመኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251929907987/ +251929907986 መደወል ይችላሉ።
Fields Of Study
Business Management
Transportation
Logistics and Supply Chain Management
Skills Required
market research
Related Jobs
9 days left
NA Business Ventures
Transport Coordinator and Fleet Management
Transport Coordinator
Full Time
5 - 7 yrs
2 Positions
BSc Degree in Automotive engineering, Transport, Logistic Technology or in a related field of study with relevant work experience