Or
Type
All
Wefana Trading plc
Save
Engineering
Electromechanical Engineering
Addis Ababa
8 years
3 Positions
2025-11-11
to
2025-11-14
mechanics
General Mechanic/Industrial Technology
Full Time
Share
Job Description
ብዛት፡ 3
የት/ት ደረጃ፡ ቲቪኢቲ ደረጃ 4 በጀነራል መካኒክ፣ ኤሌክትሮመካኒካል ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 8 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ ከጎተራ ወደ ወሎ ሰፈር በሚወስደው መንገድ ከወንጌላዊት ህንጻ ፊት ለፊት ካስማ ህንጻ 7ተኛ ፎቅ ናትናኤል አለባቸው አስመጪ እና ላኪ ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251978222555 ይደውሉ።
Fields Of Study
Skills Required