Job Expired

company-logo

Environmental Health

Qelebet Specialized Medical Center

job-description-icon

Health Care

Environmental Health

Addis Ababa

1 Position

2025-11-24

to

2025-12-12

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

Agricultural and Environmental Sciences

Full Time

Share

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ: በሙያው በዲግሪ  የተመረቀ/ች

  • የስራ ልምድ:  

    • በሙያው 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

    • በግል የጤና ተቋም ላይ የሥራ ልምድ ያላት/ያለው ቢሆን ይመረጣል

ብዛት:  1

ደመወዝ: በስምምነት

የሥራ ቦታ አድራሻ: ቀለበት ስፔሻላይዝድ የህክምና ማዕከል (አድራሻ ፡ ወሰን መንገድ ኖክ ነዳጅ ማደያ/አያት ሪልስቴት ፊት ለፊት አባይ ባንክ ጀርባ)

የማመልከቻ መመርያ፡

የመመዝገቢያ ጊዜ፡    ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 (አሥራ አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት

የመመዝገቢያ ቦታ፡ በየድርጅቶቹ ማዕከል የሰው ኃይል አስተዳደር ክፍል ወይም በኢሜል አድራሻ ፡ qelebethr@gmail.com እና abirakhr@gmail.com መመዝገብ ይቻላል።

ሁሉም የጤና ባለሙያዎች፡   የታደሰ የሙያ ፈቃድ ያላቸው እና  የሥራ መልቀቂያ የሚያቀርቡ

ለበለጠ መረጃ፡ ቀለበት ስፔሻላይዝድ የህክምና ማዕከል +251935988889/ +251936988889 ይደውሉ።

Fields Of Study

Agricultural and Environmental Sciences