Job Expired

company-logo

Head of Quality Assurance Department

KOJJ Food Processing Complex PLC

job-description-icon

Engineering

Food Engineering

Burayu

1 Position

2025-11-29

to

2025-12-04

Required Skills

food engineering

Fields of study

Food Engineering

Food Science and Postharvest Technology

Full Time

Share

Job Description

  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ በተሻሻለው የደመወዝ ስኬል መሰረት
  • የስራ ቦታ፡ ቡራዩ

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በምግብ ኢንጅነሪንግ፣ ምግብ ሳይንስ እና ፖስት ሃርቨስቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
  • የስራ ልምድ፡ 3 አመት

የማመልከቻ መመሪያ

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከዊንጌት አደባባይ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ ላይ ጉለሌ ፋና ት/ቤት ፊት ለፊት ካኦጄጄ ዋናው መስሪያ ቤት ወይም ከአስኮ ወደ ቡራዩ በሚወስደው መንገድ ሊይ ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ ፊት ለፊት 100 ሜትር ገባ ብሎ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል kojjfoodhr@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25112704152/ +25112840899 ይደውሉ።

Fields Of Study

Food Engineering

Food Science and Postharvest Technology

Skills Required

food engineering