Lion Security Service PLC
Transportation & Logistics
1st Grade Drivers License
Addis Ababa
2 years
1 Position
2025-03-12
to
2025-03-21
apply case management
10th grade Sophomore Year
Full Time
Birr 9830
Share
Job Description
ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ባለው ክፍት የስራ መደብ ሰራተኞችን አወዳደሮ መቅጠር ይፈልጋል።
የስራው መደብ፡ ሞተረኛ/ጉዳይ አስፈፃሚ
የስራ ሰዓት፡ 8 ሰዓት ሰራተኛ
ፆታ፡ ወንድ
ደመወዝ፡ 9830
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ፣ መገናኛ ዋናው መ/ቤት
የጉዞዎች፣ የጉዞ ርቀት እና የተሽከርካሪ ጥገና ትክክለኛ መዝገቦችን መያዝ
የተመደበውን መኪና በጥሩ የስራ ሁኔታ ማቆየት እና ሁሉም የደህንነት ፕሮቶኮሎች መከበራቸውን ማረጋገጥ
የደንበኛ ግምገማዎችን ማካሄድ እና ፍላጎታቸውን ለማሟላት የጉዳይ እቅዶችን ማዘጋጀት
ዝርዝር እና ትክክለኛ የጉዳይ መዝገቦችን፣ መስተጋብሮችን እና ግስጋሴዎችን መመዝገብ
የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍልና ከዛ በላይ የጨረሰ፣ የሞተር ተሽከርካሪ መንጃ ፍቃድ ያለው
የስራ ልምድ፡ ቢያንስ 2 አመት እና ከዚያ በላይ በጉዳይ አስፈፃሚነት የስራ ልምድ ያለው
ዕድሜ፡ ከ25-45
ቁርስ፣ ምሳ፣ ድርጅቱ ያቀርባል
የሃዘን፣ የደስታ፣ የዓመት ፈቃድ እና በስራ ላይ ለሚገጥም ጉዳትም ሆነ ሞት ኢንሹራን ይሰጣል
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በስተጀርባ ወደ እግዚአብሄርአብ ቤተክርስቲያን መሄጃ 600 ሜትር ገባ ብሎ ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251922464043 መደወል ይችላሉ።
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year
Skills Required
apply case management