company-logo

Messenger

Ahununu Trading PLC

job-description-icon

Business

Secretarial, Admin and Clerical

Addis Ababa

0 years - 1 years

3 Positions

2025-01-09

to

2025-02-09

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

10th grade Sophomore Year

Business

12th grade Senior Year

Full Time

Share

Job Description

መልእክቶችን፣ ሰነዶችን፣ ፓኬጆችን እና ሌሎች ነገሮችን በአንድ ተቋም ውስጥ ባሉ ቢሮዎች ወይም ክፍሎች መካከል ወይም በቀጥታ ወደ ሌሎች የንግድ ጉዳዮች፣ በእግር፣ በብስክሌት፣ በሞተር ሳይክል፣ በመኪና ወይም በህዝብ ማጓጓዣ መጓዝ።

ብዛት፡ 3

ዋና ሃላፊነቶች፡

  • በተቆጣጣሪው አጠቃላይ መመሪያ እና ቁጥጥር ስር እሽጎችን፣ ሰነዶችን ወይም እቃዎችን ከተመደበው ቦታ ሰብስብ እና ለተቀባዩ የማድረስ ሃላፊነት አለበት።

  • ትናንሽ መልዕክቶችን ከቢሮ ወደ ደንበኞች ማድረስ እና መቀበል፤

  • ከደንበኞች የአገልግሎት ክፍዎችን በመሰብብ ለሂሳብ ክፍል ገቢ የሚያደርግ፤

የስራ መስፈርቶች፡

  • የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በቢዝነስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች ወይም 12ኛ/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች

  • የስራ ልምድ፡ 0 - 1 አመት የስራ ልምድ

  • የመስራት ፍላጎት እና ጥሩ የስራ ስነምግባር ያለዉ

  • መኖሪያ አድራሻዉ ለ 22 ቅርብ የሆነ

የማመልከቻ መመርያ፡

  • አመልካቾች በሃሁጆብስ ፕራይመሪ https://hahu.jobs/ ወይም በቴሌግራም ቦት https://t.me/hahujobs_bot የሃሁጆብስ ፕሮፋይላችሁን በማያያዝ መመዝገብ ትችላላችሁ።

Fields Of Study

10th grade Sophomore Year

Business

12th grade Senior Year

Related Jobs

2 days left

Addis Ababa City Roads Authority

Secretary

Secretary

time-icon

Full Time

0 yrs

5 Positions

Addis Ababa

5 days left

Desta PLC

Officer Reception

Office Receptionist

time-icon

Full Time

3 yrs

1 Position

Addis Ababa

32 minutes left

DUGDA construction

Executive Secretary\Office Manager

Secretary

time-icon

Full Time

4 - 6 yrs

1 Position

Addis Ababa

32 minutes left

Gift Trading PLC

Executive Secretary

Secretary

time-icon

Full Time

4 yrs

1 Position

Adama

1 day left

Mosaic Trading Share Company

Secretary

Secretary

time-icon

Full Time

1 yrs

2 Positions

Addis Ababa

2 days left

Bios Engineering and Trading PLC

Executive Assistant

Secretary

time-icon

Full Time

4 yrs

1 Position

Addis Ababa