Ahununu Trading PLC
Transportation & Logistics
Public 2 Drivers License
------
2 years
2 Positions
2025-02-19
to
2025-03-19
12th grade Senior Year
Full Time
Share
Job Description
የስራ መደቡ ዓላማ፡ በአየር መልዕክቶች ኦፕሬሽን መምሪያ ስር መልዕክቶችን በአግባቡ፣ በአስተማማኝ ሁኔታ እና በጊዜዉ የመቀበል እና የማድረስ ነዉ።
የስራ መደብ፡ ሹፌር /መልዕክት አድራሽ
ተጠሪነቱ፡ ለአየር መልዕቶች ኦፕሬሽን መምሪያ
አምሽቶ መስራት የሚችል
ብዛት፡ 2
ላኪዉ/ድርጅቱ እንዳዘዝዎ ጥቅል መልዕክቶችን በድርጅቶች፣በመኖሪያ ቤቶች ወይም ሌሎች ቦታዎች ላይ ያደርሳሉ/ያድላሉ ይቀበላሉ፤
በኢትዮጲያ ኤርፖርት እና ካርጎ ድርጅት በመግባት ጥቅል መልእክቶችን በተቀመጠዉ መረጃ መሰረት ይልካሉ/ይቀበላሉ፤
ከደንበኞች እና ከስራ ባደረባዎች ጋር በሚደረጉ ግንኙነቶች ጥሩ/መልካም ሙያዊ ገፅታዎችን ያንፀባርቃሉ፤
ስለ ድርጅቱ እንዲሁም ስለሚሰጠዉ አገልግሎት እንዳስፈላጊነቱ ለደንበኞች ትክክለኛ መረጃ ይሰጣሉ፡፡
መልዕክት በሚቀበሉበት ሰአት የድርጅቱን ደረሰኝ ማለትም Air way Bill በመቁረጥ መቀበል እና የእቃዉን አይነት በመለየት/በመፈተሽ/በመቁጠር ተሰባሪ ከሆነ ወይም ኢንሹራንስ የሚያስፈልገዉ ከሆነ ለደንበኛዉ ማሳወቅና ማስፈረም፤
መልዕክት በማደል ወቅት መልዕክቱን የተቀበለዉ አካል በተሠጠዉ Air way Bill ወይም POD በአግባቡ ስም በማስፃፍ እና ፊርማ በማስፈረም ማደል፤
መልዕክት በማደል ወቅት COD የሆኑ ክፍያዎችን ደረሰኝ በመቁረጥ መልዕክት በአግባቡ ማደል/የተሰበሰቡ ክፍያዎችን እና ደረሰኞችን ለሂሳብ ክፍል በአግባቡ ማስረከብ እና ማሳወቅ፣
የት\ት አይነት፡ ዲፕሎማ በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ወይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ\ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡2 አመት የሰራ\ች
አመልካቾች በሃሁ ጆብስ ቴሌግራም ቦት ማመልከት ትችላላቹ https://t.me/hahujobs_bot
Fields Of Study
12th grade Senior Year
Related Jobs
2 days left
Chemical Industry Corporation
Public II Driver
Driver
Full Time
3 - 5 yrs
1 Position
completion of 10th or 8th Grade having Grade 4/3 driving license with relevant work experience