Job Expired
Enrich Agro Industry PLC
Business
Human Resource Management
Addis Ababa
5 years
1 Position
2025-01-29
to
2025-02-08
Judgment and Decision Making
Time Management
Management of Material Resources
advise on communication strategies
communicate regulations
Business Administration and Management
Management
Human Resource Management
Full Time
Share
Job Description
የሰው ኃይል አስተዳደር እና ጠቅላላ አገልግሎት የስራ ክንውኖችን ለማረጋገጥ የሰው ሃይል ተግባራትን የማስተዳደር እና አጠቃላይ የአስተዳደር አገልግሎቶችን የመቆጣጠር ሃላፊነት አለበት።
ከቅርብ ኃላፊው በሚሰጠው አጠቃላይ መመሪያ መሰረት የክፍሉን ሥራ ማቀድ፣ ማደራጀት፣ ማስተባበርና መቆጣጠር፤
የአጭርና የረዥም ጊዜ ዕቅድ ማዘጋጀት፣
የሙያ ማሻሻያ የስልጠና መርሃ ግብር መንደፍ፣
የሰው ኃይል ቅጥር፣ እድገት፣ ዝውውር እንዲሁም የጡረታና የስንብት ፎርማሊቲን ማከናወን፤
የጠቅላላ አገልግሎት ሥራዎችን፤ የፋብሪካውን ንብረት አስተዳደር፤ የመሰረተ ልማት አገልግሎትን (የውሃ፤ መብራት፣ ስልክ) ማስተዳደር፣ መቆጣጠር፣ ክፍያዎቹን በወቅቱ ማስፈፀም፤
የጥበቃ ሰራተኞችን መምራት፣ መቆጣጠር፤
በአጠቃላይ የድርጅቱ ሰራኞች ዘንድ የሥራ ዲሲፕሊን እንዲከበር ማድረግ፣
በየጊዜው በሥራ ላይ በሚገኘውየሰው ኃይል ቆጠራ በመውሰድ እና የፋብሪካውን የሰው ኃይል ፍላጎት አስልቶ ከድርጅቱ ዕቅድ እና በሥራ ላይ ካለው የሰው ኃይል ጋር በማነጻጸር ልዩነቱ እና በሚያመለክተው መሰረት አስፈላጊው እርምጃ እንዲወስድ የውሳኔ ኃሳብ ማቅረብ፡፡
በሥሩ ለሚገኙ ሰራተኞች የሥራ መመሪያ መስጠት፣
የክፍሉ ሥራዎች የሚቀጠላፉበትን መንገድ በማጥናት አስተያየት ማቅረብ ሲፈቀድ በሥራ ላይ ማዋል፣
በክፍሉ ስለተከናወኑ ሥራዎች ወቅታዊ ሪፖርት ማዘጋጀት
የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመርያ ዲግሪ በቢዝነስ አስተዳደር እና ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፣ የሰው ሃብት አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 5 አመት የስራ ልምድ
ማመልከቻዎን እና ሲቪዎን ከደጋፊ ሰነዶች ጋር በኢሜል: enrichagroindustry1@gmail.com በመላክ ማመልከት ይችላሉ።
Fields Of Study
Business Administration and Management
Management
Human Resource Management
Skills Required
Judgment and Decision Making
Time Management
Management of Material Resources
advise on communication strategies
communicate regulations
Related Jobs
5 days left
Landmark General Hospital
Human Resources Manager
Human Resource Management Specialist
Full Time
5 - 7 yrs
1 Position
6 days left
Garad Pvt. Ltd.Co.
HR and Administration Specialist
Human Resource Officer
Full Time
4 - 8 yrs
1 Position
8 days left
ISON Xperiance Ethiocall PLC
HR Officer
Human Resource Officer
Full Time
5 yrs
1 Position
17 days left
amn construction plc
Human Resource Officer
Human Resource Officer
Full Time
2 - 2 yrs
2 Positions
18 days left
ANDEMAMMA Manufacturing PLC
Head of Administration and HR
Human Resource Management Specialist
Full Time
3 yrs
2 Positions
about 16 hours left
Tigray Resources Incorporated PLC
Human Resource Manager
Human Resource Management Specialist
Full Time
5 yrs
1 Position