company-logo

Packer

Ahununu Trading PLC

job-description-icon

Business

Purchasing & Supply Management

Addis Ababa

0 years - 2 years

2 Positions

2025-01-09

to

2025-02-09

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

Business

Full Time

Share

Job Description

የስራ መደቡ፡ Packer (አሻጊ)

ቀጥታ ሪፖርቶች ወደ፡ ኤር ሜል ኦፕሬሽን ዲፓርትመንት

ብዛት፡ 2

ፆታ፡ ወንድ

የሥራው ዓላማ፡ በዲስፓች ተቆጣጣሪው አጠቃላይ መመሪያ እና ቁጥጥር ስር እንደ ማሸግ፣ መለያ መስጠት፣ መጫን እና ማራገፍ ያሉ የማሸግ ተግባራትን የማከናወን ሃላፊነት አለበት።

ዋና ሃላፊነቶች፡

  • ከደንበኞች እና ከሞተረኞች የሚመጡ ዕቃዎችን ማሸግ፣ መሰየም እና መጫን፤

  • ከደንበኞች የሚመጡ እቃዎችን መጫን እና ማዉረድ፤

  • የሚላኩ እቃዎችን በክብደት መለኪያ መለካት እና መጫን፤

  • የሚላኩ ጥቅሎች ላይ አስፈላጊዉን ምልክት ማስቀመጥ፤

  • በጭነት መዳረሻቸዉ መሰረት ጥቅል መልክቶች ላይ አስፈላጊዉን መረጃ መፃፍ፤

  • በመመሪያዉ መሰረት የሚመጡ መልእክቶችን እንደገና ማሸግ፣ማስተካከል እና ምልክት ማድረግ፤

  • ጥቅል መልዕክቶችን ወደ ሚጫኑበት ቦታ መዉሰድ እና መጫን፤

  • የድርጅቱን ፖሊሲ እና መመሪያ (የደህንነት፣የጥበቃ፣የስራ ላይ አልባሳት ፣መልዕክት አያያዝ) በጥብቅ መከተል፤

  • ማናቸዉም ከቅርብ አለቃ የመጡ ትዕዛዞችን መቀበል እና መፈፀም፤

 የስራ መስፈርቶች:

  • የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በቢዝነስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

  • የስራ ልምድ፡ 0 - 2 አመት የስራ ልምድ

  • አምሽቶ መስራት የሚችል

  • መኖሪያ ለሃያሁለት ቅርብ የሆነ

የማመልከቻ መመርያ፡

  • አመልካቾች በሃሁጆብስ ፕራይመሪ https://hahu.jobs/ ወይም በቴሌግራም ቦት https://t.me/hahujobs_bot የሃሁጆብስ ፕሮፋይላችሁን በማያያዝ መመዝገብ ትችላላችሁ።

Fields Of Study

Business

Related Jobs

1 day left

Mirab Construction

Project Store Keeper

Store Keeper

time-icon

Full Time

3 - 5 yrs

3 Positions

Addis Ababa

1 day left

Future Talent Academy

Property Worker

Property Administration Officer

time-icon

Full Time

2 yrs

1 Position

Addis Ababa

1 day left

Future Talent Academy

Procurement Officer

Procurement Officer

time-icon

Full Time

4 yrs

1 Position

Addis Ababa

1 day left

Gold Water (Feda Wak PLC)

Spare Part Store Keeper

Store Keeper

time-icon

Full Time

3 yrs

1 Position

Burayu

1 day left

Gold Water (Feda Wak PLC)

Raw Material, Fixed and Consumable Store keeper

Store Keeper

time-icon

Full Time

3 yrs

1 Position

Burayu

2 days left

Ethiopian Railways Corporation

Inventory Control Officer III

Inventory Controller

time-icon

Full Time

2 - 4 yrs

3 Positions

Addis Ababa