Job Expired

company-logo

Driver

SNFD Bakery PLC

job-description-icon

Transportation & Logistics

3rd Grade Drivers License

Addis Ababa

10 Positions

2024-07-13

to

2024-07-23

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

10th grade Sophomore Year

Full Time

Share

Job Description

ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት

የስራ ቦታ፡ ለቡ/ጋርመንት እና 22 ፋብሪካ

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

ልዩ ጥቅማጥቅም፡ የምግብ አገልግሎት

ተግባራት፡

  • በድርጅቱ ውስጥ የተዘረጋውን የስራ እንቅስቃሴ የመረጃ ልውውጥ ስርዓትን ተግባራዊ ለማድረግ በተሰጠው የስራ ድርሻ መሰረት የበኩሉን አስተዋጽዖ ያደርጋል፡፡

  •  የዕለት ሥራውን ከመጀመሩ ወይም መኪናውን ከማንቀሳቀሱ በፊት የተሽከርካሪውን ጽዳትና ደህንነት ለሥራ ብቁ መሆኑን ይከታተላል፤ ይፈትሻል፡፡

  • የፍሬኑን ትክክለኝነት፤ የጎማዎችን ንፋስ፤ የራዲያተር ዉሃ፤ ዘይት የመሳሰሉትን በትክክለኛው ይዞታ ላይ መሆናቸውንና በአጠቃላይ የማሽከርከር የቅድመ ፍተሻ ደንቦችን በማከናወን መኪናውን ለጉዞ ዝግጁ መሆኑን ያረጋግጣል፡፡

  • በእያንዳንዱ ጉዞ መጀመሪያና መጨረሻ የኪሎ ሜትሩን መነሻና መድረሻ በቅጹ ላይ በትክክል ያሰፍራል፤ ሪፖርቱንም ለሚመለከተውኃላፊ (ጠቅላላ አገልግሎት) ያቀርባል፡፡

  • የተመደበለትን የስርጭት መኪና ወቅታዊ የጥገና ፕሮግራሙን ጠብቆ ሰርቪስ እንዲደረግና ለስራ ዝግጁ እንዲሆን ከሚመለከተው ክፍል ጋር በመሆን በበላይነት ይከታተላል፤ ይቆጣጠራል ብሎም አስቸጋሪ ሁኔታዎች ሲፈጠሩ ለቅርብ ኃላፊው ሪፖርት ያደርጋል፡፡

የስራ መስፈርቶች፡

  • መንጃ ፍቃድ፡ ደረቅ 2/3 የድሮ 3ተኛ እና ከዛ በላይ

  • 2-3 አመት የስራ ልምድ ያለው

  • ዋስ ማቅረብ የሚችል

  • የመኖሪያ አድራሻው ለሚወዳደርበት ቅርንጫፍ ቅርብ የሆነ

  • ፆታ፡ ወንድ

የማመልከቻ መመርያ:

  • አመልካቾች ማስረጃችሁን በመያዝ አባሃዋ መ/ቤት አጠገብ በሚገኘው ሙልሙል ዳቦ ፋብሪካ የሰው ሃይል አስተዳደር በመቅረብ ወይም በኢሜል mulmulhr@gmail.com ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0114711167

Fields Of Study

10th grade Sophomore Year

Related Jobs

9 days left

Yascai and Family plc

Driver

Driver

time-icon

Full Time

3 yrs

1 Position


Valid Driving License and Clean Driving Record with relevant work experience Duties and Responsibilities: - Safe operation of vehicle - Adherence to company policies and procedures - Pre-trip and post-trip inspection - Timely Delivery and Service - Customer service and professionalism - Record keeping and Reporting Required Skills: - Ability to read maps - Strong attention to detail and ability to follow instructions - Maintenance skill/experience is plus

Addis Ababa

14 days left

Ghion Gas PLC

Service Driver

Driver

time-icon

Full Time

2 - 3 yrs

1 Position


Completion of 10th Grade with relevant work experience

Addis Ababa

26 days left

China Communications Construction Company

Drivers (Jeep, pickup, light vehicle)

Driver

time-icon

Full Time

1 - 3 yrs

1 Position


Completion of 8th Grade with relevant work experience

Bishoftu