Job Expired
Ahununu Trading PLC
Transportation & Logistics
1st Grade Drivers License
Addis Ababa
1 years - 2 years
6 Positions
2024-07-20
to
2024-08-14
10th grade Sophomore Year
12th grade Senior Year
Full Time
Share
Job Description
መልእክቶችን፣ ሰነዶችን፣ ፓኬጆችን እና ሌሎች ነገሮችን በአንድ ተቋም ውስጥ ባሉ ቢሮዎች ወይም ክፍሎች መካከል ወይም በቀጥታ ወደ ሌሎች የንግድ ጉዳዮች፣ በእግር፣ በብስክሌት፣ በሞተር ሳይክል፣ በመኪና ወይም በህዝብ ማጓጓዣ በመጓዝ ማድረስ።
ደምዎዝ: በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የስራ ዝርዝር
ጥቅሎችን በድርጅቶች፣ መኖሪያ ቤቶች ወይም ሌሎች ቦታዎች ላይ ማድረስና መቀበል፡፡
ለሚመጡት የመልእክት መላኪያዎች የመላኪያ መርሃ ግብሮችን ለደንበኞች ማሳወቅ።
የመልዕክት ዕደላና ቅበላ በሚሰሩበት ጊዜ የተገኙ ሁሉንም የገንዘብ ልውውጦች በአግባቡ ተረክበው እና በተቀበሉበት ወቅት ወዲያውኑ ለሚመለከተዉ አካል ማስረከብ፡፡
የመልዕክት ዕደላና ቅበላ በሚሰሩበት ጊዜ የመልዕክቱን ደህንነትና ማሸጊያዉ እንዳይቀደድ ጥንቃቄ ማድረግ፡፡
የመልዕክት ቅበላ በሚሰሩበት ጊዜ መልዕክቱን በአግባቡ ፈትሸዉና ቆጥረዉ መረከብ፡፡
የመልዕክት ቅበላ በሚሰሩበት ጊዜ የመላኪያ ኤርወይቢል ላይ አስተካሎ በመፃፍ ለደንበኞች መስጠት፡፡
ከ10/11/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች
አንድ (1) አመትና ከዚያ በላይ በተመሳሳይ የስራ መስክ የሰራ እና የሞተር መንጃ ፍቃድ ያለዉ
አመልካቾች አስፈላጊውን የትምህርት ማስረጃችሁን በድርጅቱ ኢሜል አድራሻ Ahununuhrgstigist@gmail.com በመላክ ወይም በቴሌግራም አድራሻችን ሊንክ በመጫን /22 ድንበሯ ሆስፒታል ዘዉዴ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ድረስ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year
12th grade Senior Year