Job Expired
Minaye PLC
Low and Medium Skilled Worker
Manufacturing Skilled Worker
Addis Ababa
2 years - 2 years
5 Positions
2024-08-31
to
2024-09-07
General Mechanic/Industrial Technology
Wood work
Full Time
Share
Job Description
በተመደበበት የሥራ ቦታ በሰዓቱ መገኘትና ተገቢውን የሥራ ልብስና የአደጋ መከላከያ በማድረግ ይዘጋጃል፤
የተመደበበትን የማምረቻ ማሽኑንና አካባቢውን ያጸዳል፣ ማሽኑን ያሟሙቃል፤
ተቀጽላዎችንና ግብዓቶችን በማሟላት፣ ማሽኑ በትክክል የሚሠራ መሆኑን በማጋገጥ የምርት ትዕዛዝ ይቀበላል፤
ለሚፈለገው ምርት የሚሆነውን ግብአት በተገቢው መጠን እንዲቀርብ በማድረግ በማምረቻ ማሽኑ ላይ ይጭናል፤
በትዕዛዙ መሠረት ሥራውን ለመጀመር አስፈላጊው ሁሉ መሟላቱን መስተካከሉን በማረጋገጥ ማሽኑን ያስነሳል፤
የምርቱን ሂደት፣ ጥራትና ደረጃ እንዲሁም የማሽኑን ደህንነት ይከታተላል፣ ይቆጣጠራል፣ ልዩነቶች ሲከሰቱ ያስተካክላል፤
ያመረተውን ምርት ጽዳትና ደህንነቱን ጠብቆ እንደሁኔታው ያስረክባል ወይም ለሚቀጥለው የምርት ሂደት በተገቢው ሥርዓት ያስተላልፋል፣ በተከታታይ የምርት ሂደት የሚተላለፍ ከሆነም በሚፈለገው ሁኔታ መተላለፉን ይከታተላል ያረጋግጣል፤
የማምረቻ የማሽኑን የምርት ሰዓትና መጠን እንዲሁም የምርት ግብዓቶች ዓይነትና መጠን በተገቢው ቅጽ ይመዘግባል፤
በምርት ሂደት በሰው ሕይወትና ንብረት አደጋ እንዳይደርስ ተገቢውን ጥንቃቄና ክትትል ያደርጋል፤
የማሽን ብልሽት ሲያጋጥም ያስተካክላል ወይም ከአቅም በላይ ከሆነ ለቅርብ አለቃው በማሳወቅ እንዲጠገን ያደርጋል፤
ማሽኑ በጥገና ባለሙያዎች በሚጠገንበት ጊዜ አብሮ ይሠራል፤
ማሽኑ በማይሰራበት ጊዜ በውሃ እንዲታጠብና ተገቢው ዘይትና ቅባት እንዲደረግበት እንዲሁም አካባቢው እንዲፀዳ ያደርጋል፤
በተጨማሪም ሌሎች ከቅርብ ሃላፊው የሚሠጡ የስራ ትዕዛዞችን ያከናውናል፡፡
ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ተቋም በጠቅላላ መካኒክ በቀድሞው የትምህርት ፖሊሲ12+1 ወይም በአዲሱ10+2 ዲፕሎማ፣ ወይም በቀድሞው የትምህርት ፖሊሲ 12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ 10ኛ ያጠናቀቀ እና የ2ዓመት የሥራ ልምድ፤
አመልካቾች የትምህርት፣ የሥራ ልምድ ደብዳቤ የማይመለስ ኮፒ ይዛችሁ በድርጅቱ ኢ-ሜይል kalityhr@deluxfurniture.et.com ወይም ቃሊቲ ገብርኤል ኢንዱስተሪያል መንደር አካባቢ ዴሉክስ ፈርኒቸር ፋብሪካ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን። ለበለጠ መረጃ ስልክ 0114717381
Fields Of Study
General Mechanic/Industrial Technology
Wood work
Related Jobs
3 days left
Amaco General Trading
Product Quality Controller
Quality Control Supervisor
Full Time
2 yrs
4 Positions
Educational Background in a related field of study with relevant work experience
14 days left
Aniska food Factory
A/Mixer operator
Machine Operator
Full Time
0 yrs
1 Position
TVET Level 10+1 in Industrial Electricity, Mechanics, or in a related field of study Duties & Responsibilities: - Operate mixing and blending machines - Read and interpret mixing instructions and recipes - Measure and load ingredients into mixer machines
14 days left
Aniska food Factory
Sugar Grinder Machine Operator
Machine Operator
Full Time
1 yrs
1 Position
Completion of 10th Grade with relevant work experience
14 days left
Aniska food Factory
Oven operator
Machine Operator
Full Time
2 yrs
1 Position
TVET Level I in Industrial Electricity, Mechanics, or in a related field of study with relevant work experience
14 days left
Aniska food Factory
Cooling and Stacker Operator
Machinery Operator
Full Time
0 yrs
1 Position
Completion of 10th Grade Duties & Responsibilities: - Operate various mechanical and electronic test equipment
14 days left
Aniska food Factory
A/Sugar Grinder Machine Operator
Machinery Operator
Full Time
1 yrs
1 Position
Completion of 10th Grade with relevant work experience