Job Expired
Minaye PLC
Business
Logistics Management
Addis Ababa
3 years - 5 years
1 Position
2024-04-16
to
2024-04-23
Accounting
Accounts and Budget Support
Management
Accounting & Control
Accounting & Finance
Full Time
Share
Job Description
ማናቸውንም ማከማቻው የሚይዛቸውን የድርጅቱን ንብረቶች ተቆጣጥሮ በኃላፊነት ይረከባል፣ በጥንቃቄም ይጠብቃል፤
የተለያዩ የድርጅቱ ንብረቶች ርክክብ ሲፈጸም የገቢና የወጪ ሰነድ በማዘጋጀት ወዲያውኑ ለሚመለከተው ክፍል እንዲተላለፍ ያደርጋል፤
በመጋዘኑ የሚገኙ ንብረቶች በዓይነትና በደረጃ ተለይተው በተገቢው ቦታ በስርዓት እንዲደረደሩ ያደርጋል፤
ከማከማቻው ወጪ የሚሆኑ ንብረቶች ጥያቄ ሲቀርብ የወጪ ሰነድ በሚመለከተው ኃላፊ ተፈርሞ ሲደርሰው ንብረቱን በጥንቃቄ ቆጥሮና መዝኖ ያስረክባል፤
ለእያንዳንዱ ክምችት ዓይነት፣ ደረጃውንና መጠኑን የሚገልጽ ታግ/ ካርድ አዘጋጅቶ በግልጽ በሚታይ ሁኔታ እንዲቀመጥ ያደርጋል፤
የንብረቶችን ገቢና ወጪ እንቅስቃሴ በእስቶክ ቢን ካርድ ላይ በመመዝገብና በማቀናነስ ቀልጣፋ የክትትል ሁኔታዎች እንዲፈጠር ያደርጋል፤ ይፈጽማል፡፡
በማከማቻው የተከማቸውን ንብረት ከእርጥበትና ከማንኛውም ቆሻሻ እንዲጠበቅ አቀማመጡም አደጋ በማያደርስ መልኩ እንዲሆን ተገቢውን ጥንቃቄና ክትትል ያደርጋል፤
በማከማቻው በሮች ላይ የእሳት መከላከ ያመሣሪያዎች እንዲኖሩ ያደርጋል፣ አጠቃቀሙንም ይማራል፣ የሚመለከታቸውንም እንዲሰለጥኑ ያደርጋል፤
የክምችት መጠንን የሚገልጽ ወቅታዊ ሪፖርት አዘጋጅቶ ይይዛል፣ በክምችት የሚገኙ ንብረቶች ከማለቃቸውና ለምርት ሂደት መሰናክል ከመሆናቸው አስቀድሞ ጥያቄ በማቅረብ እንዲገዙ ያደርጋል፤
በማከማቻው ውስጥ በቀላሉ እሳት ሊያስነሱ የሚችሉ ማናቸውም ድርጊቶች እንዳይፈጸሙ ይቆጣጠራል፤
ንብረት በሚገባበት ወይም በሚወጣበት ጊዜ ካልሆነ በስተቀር የማከማቻው በሮች እንዳይከፈቱ ይቆጣጠራል፣ ማንኛውም የድርጅቱ ሠራተኛ ወይም የውጭ ሰው ያለፈቃድ በማከማቻው ውስጥ እንዳይገባ ወይም እንዳይተላለፍ ይቆጣጠራል፤
የተመደበበትን ማከማቻና መጋዘንና ንብረት ንጽህናና ደህንነት ይጠብቃል፤
ሥራውን በትጋት፣ በታማኝነትና በቅንነት ያከናውናል፣ የክምችት ንብረት ሚዛን የሚያሳይ መረጃ ያዘጋጃል፣ ያመሳክራል ጉድለት አመኖሩን ያረጋግጣል፤
ከቅርብ ኃላፊው በሚሰጠው መመሪያ መሠረት ከሠራው ጋር ግንኙነት ያላቸውን ሌሎች ተመሳሳይ ሥራዎችን ያከናውናል፡፡
ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ ኮሌጅ በማቴሪያልስ ማኔጅመንት/በማኔጅመንት/ በአካውንቲንግ ዲፕሎማና 3 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ተቋም በአካውንቲንግ በቀድሞው የትምህርት ፖሊሲ 12+1 ወይም በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ (10+3) ዲፕሎማና የ3 ዓመት የሥራ ልምድ፤
የስራ ቦታ :- ቃሊቲ
አመልካቾች የትምህርት፣ የሥራ ልምድ ደብዳቤ የማይመለስ ኮፒ ይዛችሁ በድርጅቱ ኢ-ሜይል hrminaye@gmail.com ወይም ቃሊቲ ገብርኤል ኢንዱስተሪያል መንደር አካባቢ ዴሉክስ ፈርኒቸር ፋብሪካ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን። ለበለጠ መረጃ ስልክ 0114717381
Fields Of Study
Accounting
Accounts and Budget Support
Management
Accounting & Control
Accounting & Finance
Related Jobs
about 1 hour left
Kerchanshe Equipment
Assessor
Assessor
Full Time
2 - 3 yrs
1 Position
Bachelor’s Degree in Logistics, or in a related field of study, with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Make preliminary document checking and report if there is a missing document to process customs procedure. - Plan the time of declaration finalization and perform up on the plan, - Find and assign the exact tariff amount for every single item as per declaration from HS code
about 1 hour left
Glorious PLC
Head of Transport and Logistics
Logistics Supervisor
Full Time
6 yrs
1 Position
Bachelor's Degree in Supply Chain and Logistics Management, Automotive Management or in a related field of study with relevant work experience፣ out of which 2 years in responsible work
4 days left
Rest Trading PLC
Logistics and Storekeeper Worker
Logistics Officer
Full Time
3 yrs
2 Positions
Bachelor's Degree in Management, Economics, Property Management or in a related field of study with relevant work experience