Job Expired

company-logo

Chief

Ghion Hotel

------

8 years

1 Position

2019-09-23

to

2019-09-28

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ኮሌጅ ዲኘሎማ በምግብ ዝግጅት ፈረንሳይኛ እና እንግሊዘኛ ቋንቋ መፃፍና ማንበብ የሚችል/የምትችል፣ 8 ዓመት በሙያ ከዚህ ውስጥ በከፍተኛ ምግብ አዘጋጅነት 3ዓመት የሠራ/ች፣ወይም
  • የ2ዓመት ሠርተፊኬት/ዲኘሎማ ከሆቴል ማሠልጠኛ ፈረንሳይኛና እንግሊዘኛ ማንበብ መፃፍ፣10 ዓመት በሙያ ከዚህ ውስጥ በከፍተኛ ምግብ አዘጋጅነት 5ዓመት የሠራ/ች፣
  • ብዛት:1

ደመወዝ

  • 5,225.00

How to Apply

ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ብቻ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውን ከማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በሥራ ሰዓት በድርጅቱ ፐርሶኔል ክፍል ቀርበው ማመልከት ይችላሉ፡፡