Job Requirement
- ብዛት ፡- 2 (ሁለት)
- ተፈላጊ ችሎታ፡– በአካውንቲግ ዲግሪ ያለው/ያላት 2 ዓመት የሥራ ልምድ
- ዲፕሎማ ያለው/ያላት 4 ዓመት የሥራ ልምድ
How to Apply
አመልካች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አሥር ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት እና የሥራ ማስረጃችሁን ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ ቻኖሊ ስሙዚ እና ኑድልስ ትሬዲንግ ቦሌ መድኃኒአለም ቤተክርስቲያን ጀርባ መጥታችሁ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
ሴቶችን እናበረታታለን
ለበለጠ መረጃ
ስልክ፡- 09 27 34 95 09/ 09 09 29 77 28/ 09 11 45 25 55
ይደውሉ