Job Expired

company-logo

Domestic procurement worker

Burayu Development PLC

------

2 years

Position

2019-09-23

to

2019-10-04

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ከታወቀ ቴክኒክና ሙያ ተቋም በሠፕላይስ ማኔጅመንት በደረጃ 4 ተመርቆ/ቃ በሙያው 2 ዓመት የሠራ/ች ወይም በቴክኒክ ሞያዎች በሌብል 4 ተመርቆ/ቃ በግዥ ስራ ላይ ከ 2 ዓመት በላይ የሠራ/ች (በፋብሪካ ውስጥ ለሠራ አመልካች ቅድሚያ ይሠጣል)
  • ብዛት:1

How to Apply

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቡራዩ ከተማ በሚገኘው ፋብሪካ ድረስ ወይም ካዛንቺስ ዝቋላ ህንፃ ምድር ቤት (Ground floor)  ላይ የቡራዩ ፓኬጂንግና ፕሪንቲንግ ኢንዱስትሪ የሽያጭ ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር  25469 ኮድ 1000 በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-2-84 22 06 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡

ቡራዩ ፓኬጂንግና ፕሪንቲንግ ኢንዱስትሪ

የሥራ ቦታ –   ቡራዩ (ከተሟላ የትራንስፖርት አገልግሎት ጋር)