Job Expired
Burayu Development PLC
------
10 years
Position
2019-09-24
to
2019-10-04
Full Time
Share
Job Description
Job Requirement
How to Apply
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቡራዩ ከተማ በሚገኘው ፋብሪካ ድረስ ወይም ካዛንቺስ ዝቋላ ህንፃ ምድር ቤት (Ground floor) ላይ የቡራዩ ፓኬጂንግና ፕሪንቲንግ ኢንዱስትሪ የሽያጭ ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር 25469 ኮድ 1000 በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-2-84 22 06 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
ቡራዩ ፓኬጂንግና ፕሪንቲንግ ኢንዱስትሪ
የሥራ ቦታ – ቡራዩ (ከተሟላ የትራንስፖርት አገልግሎት ጋር)