Job Expired

company-logo

Heavy Vehicle Driver

National Alcohol and Liquor Factory

------

6 years

Position

2019-10-01

to

2019-10-04

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት አይነትና ደረጃ:ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በአውቶ መካኒክስ 10+1 ወይም ደረጃ II ሠርተፊኬት፣ በፈሳሽ ጭነት ማጓጓዣ አሽከርካሪነት የፈ-2 ብቃት ማረጋገጫ ያለው ወይም 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ኖሮት ወይም 12/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ በፈሳሽ ጭነት ማጓጓዣ አሽከርካሪነት የፈ-2 ብቃት ማረጋገጫ ያለው ወይም 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው/ላት
  • አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ልዩ ልዩ:6/8 ዓመት

የሥራ ቦታ:ዋ/መ/ቤት

How to Apply 

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ የሰው ሀብት ማሟላትና አስተዳደር ቡድን ቢሮ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

 ‹‹ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ››

አድራሻ፣ ሜክሲኮ አደባባይ ተግባረዕድ ት/ቤት አጠገብ

ስልክ ቁጥር 011-5-53-56-19

011-5-51-69-99 EX 242