Job Expired

company-logo

general technician

Bora Amusement Park

------

2 years

Position

2019-10-01

to

2019-10-07

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirements

ተፈላጊ ችሎታ- ከታወቀ ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በጠቅላላ መካኒክ/በእንጨት ሥራ/ በቧንቧ ሥራ (10+1) ወይም ደረጃ II ሰርትፊኬትና የ2 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም 10/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀና በሙያው የ4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው፣

How To Apply

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማይመለስ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ፎቶ ኮፒና ዋናውን በመያዝ በድርጅቱ በአስተዳደርና ጠ/አገልግሎት መምሪያ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ ሲሆን ለሁሉም የሥራ መደብ በቂ ዋስ ማቅረብ የሚችል መሆን ያለባቸው ሲሆን በየወሩ በምረታማነት ውጤት ላይ የተመሰረተ ማበረታቻ ጥቅም የሚያገኙ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ፣ ቦሌ ድልድይ 100 ሜትር ወደ ገርጅ በሚወስደው ቀለበት መንገድ ላይ ሲሆን ስልክ ቁጥር 251 16 -66-35-04