Job Expired
Bora Amusement Park
------
2 years
Position
2019-10-01
to
2019-10-08
Full Time
Share
Job Description
ተፈላጊ ችሎታ- በምግብ ዝግጅት ዲፕሎማና 2 አመት ሥራ ልምድ ወይም በምግብ ዝግጅት ሰርትፊኬትና 5 አመት ሥራ ልምድ ያላት/ው፣
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማይመለስ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ፎቶ ኮፒና ዋናውን በመያዝ በድርጅቱ በአስተዳደርና ጠ/አገልግሎት መምሪያ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ ሲሆን ለሁሉም የሥራ መደብ በቂ ዋስ ማቅረብ የሚችል መሆን ያለባቸው ሲሆን በየወሩ በምረታማነት ውጤት ላይ የተመሰረተ ማበረታቻ ጥቅም የሚያገኙ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፣ ቦሌ ድልድይ 100 ሜትር ወደ ገርጅ በሚወስደው ቀለበት መንገድ ላይ ሲሆን ስልክ ቁጥር 251 16 -66-35-04