Job Requirements
የትምህርት ደረጃ – 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀና ደረቅ 1 ወይም የቀድሞ ሶስተኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው
የሥራ ልምድ – ቢያንስ 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው (በድርጅት ውስጥ ተቀጥሮ የሠራ) ቢሆን ይመረጣል፡፡
የቅጥር ሁኔታ – በቋሚነት
ብዛት – 2 (ሁለት)
ደመወዝ – በስምምነት
የሥራ ቦታ – አዲስ አበባ
How To Apply
ከላይ የተመለከቱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ሥራ ፈላጊዎች ኦርጅናል የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከአንድ ፎቶ ኮፒ ጋር ሲቪ እና በራሳችሁ እጅ ፅሑፍ የተፃፈ 1 ገጽ የሥራ ማመልከቻ አያይዛችሁ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት ፊት ለፊት ከሚገኘው ካንትሪ ታወር ህንፃ ሰባተኛ ፎቅ ላይ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 011 1 26 66 00/01