Job Requirement
- ተፈላጊየት/ት ደረጃ:በዲፕሎማ የተመረቀ/ች ወይም 12ኛ/10ኛ ክፍል አጠናቃ/ቆ በሞያዉ የሠለጠነ/ች
- የሥራ ልምድ:በሞያው ከ2 ዓመት በላይ ደረጃ ባለዉ ሆቴል ዉስጥ የሠራ/ች ሆኖ የእንግዚዘኛ ቋንቋ ችሎታ ያላት ያለዉ
How to Apply
ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታዋር 1ኛ ፎቅ የአሉሚኒየም ሽያጭ ቢሮ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
0912293636/ 0914-71 69 00
የሥራ ቦታ:ላንጋኖ