Job Requirement
- ተፈላጊየት/ት ደረጃ:ቢ.ኤ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በምግብ ዝግጅት ሞያ ዘርፍ የተመረቀ/ች
- የሥራ ልምድ:ለዲግሪ 5 ዓመት ለዲፕሎማ 8 ዓመት ደረጃ ባለው ሆቴል ውስጥ በሞያው የሠራ/ች
How to Apply
ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታዋር 1ኛ ፎቅ የአሉሚኒየም ሽያጭ ቢሮ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
0912293636/ 0914-71 69 00
የሥራ ቦታ:ላንጋኖ