Job Expired
Armauer Hansen Research Institute
------
6 years
Position
2019-10-01
to
2019-10-11
Full Time
Share
Job Description
Job Description
አርማወር ሐንሰን የምርምር ተቋም (አህሪ) በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሥር የሚተዳደር የምርምር ተቋም ሲሆን ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የስራ መደብ ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
Job Requirements
I. የሥራ መደቡ መጠሪያ | የህዝብ ግንኙነትና ኮሚኒኬሽን ቡድን መሪ |
ደረጃ | XIV |
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ | የመጀመሪ ዲግሪ በጆርናሊዝምና ኮሙዩኒኬሽን፣ በፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት፣ በፌደራሊዝም፣ በቋንቋና ስነፅሁፍ የትምህርት መስኮች፣ በሕዝብ ግንኙነትና ኮሙዩኒኬሽን እንዲሁም እንደየዘርፉ ሁኔታ በሌሎች የትምህርት መስኮች የተመረቀ እና በመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት የህዝብ ግንኙነት ሙያ መሰረታዊ ስልጠና የወሰደ |
የስራ ልምድ | 8 ዓመት በኮሙዩኒኬሽን፤ በጋዜጠኝነት፤ በሕዝብ አስተዳደር እንዲሁም በልዩ ልዩ አመራርነት የተገኘ ልምድ |
ተፈላጊ ብዛት፣ | 1 |
ደመወዝ፣ | 8,354 |
II. የሥራ መደቡ መጠሪያ | የኮሚኒኬሽን ጉዳይ ባለሙያ IV |
ደረጃ | XII |
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ | የመጀመሪ ዲግሪ በጆርናሊዝምና ኮሙዩኒኬሽን፣ በፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት፣ በፌደራሊዝም፣ በቋንቋና ስነ ፅሁፍ፣ የትምህርት መስኮች፣ ወይም በማንኛውም የትምህርት መስክ የተመረቀና በመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት የህዝብ ግንኙነት ሙያ መሰረታዊ ስልጠና የወሰደ |
የስራ ልምድ | 6 ዓመት በኮሙዩኒኬሽንና ጋዜጠኝነት የተገኘ ልምድ |
ተፈላጊ ብዛት፣ | 1 |
ደመወዝ፣ | 6,481 |
III. የሥራ መደቡ መጠሪያ | የኮሚኒኬሽን ጉዳይ ባለሙያ III |
ደረጃ | X |
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ | የመጀመሪ ዲግሪ በጆርናሊዝምና ኮሙዩኒኬሽን፣ በፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት፣ በፌደራሊዝም፣ በቋንቋና ስነ ፅሁፍ፣ የትምህርት መስኮች፣ ወይም በማንኛውም የትምህርት መስክ የተመረቀና በመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት የህዝብ ግንኙነት ሙያ መሰረታዊ ስልጠና የወሰደ |
የስራ ልምድ | 4 ዓመት ጆርናሊዝምና ኮሙዩኒኬሽን ሥራ ላይ የሰራ |
ተፈላጊ ብዛት፣ | 1 |
ደመወዝ፣ | 4,851 |
IV. የሥራ መደቡ መጠሪያ | የኮሚኒኬሽን ጉዳይ ባለሙያ I |
ደረጃ | VIII |
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ | የሁለተኛ ዲግሪ በጆርናሊዝምና ኮሙዩኒኬሽን፣ በፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት፣ በፌደራሊዝም፣ በቋንቋና ስነ ፅሁፍ፣ የትምህርት መስኮች የወሰደ |
የስራ ልምድ | 0 ዓመት |
ተፈላጊ ብዛት፣ | 1 |
ደመወዝ፣ | 3,526 |
How to Apply
ማሳሰቢያ
1. የተጠቀሰው የስራ ልምድ ከሙያው ጋር ቀጥተኛ የሆነ የስራ ልምድ መሆኑን እናስታውቃለን፣
2. ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ ያላቸው አመልካቾች መወዳደር ይችላሉ፣
3. አመልካቾች ከግል ሁኔታ መግለጫ (CV) ማያያዝ ይጠበቅባችኋል፣
4. የምትወዳደሩበትን የስራ መደብ በማመልከቻችሁ ላይ መጥቀስ ይጠበቅባችኋል፣
5. የስራ ቦታ፣ አህሪ አዲስ አበባ-አየር ጤና መስመር
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ እስከ መስከረም 30 ቀን 2012 ዓ.ም. ድረስ የትምህርትና የስራ ልምድ የማይመለሰ ፎቶ ኮፒ በፖ.ሣ. ቁጥር 1005 አህሪ፣ አዲስ አበባ በማለት መላክ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡