Job Expired
Armauer Hansen Research Institute
------
4 years
Position
2019-10-02
to
2019-10-11
Other
Share
Job Description
Job Description
አርማወር ሐንሰን የምርምር ተቋም (አህሪ) በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሥር የሚተዳደር የምርምር ተቋም ሲሆን ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የስራ መደብ ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
Job Requirements
I. የሥራ መደቡ መጠሪያ | የእቅድ ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ቡድን መሪ II |
ደረጃ | XIV |
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ | የመጀመሪ ዲግሪ በኢኮኖሚክስ፣ በማናጅመንት፣ በቢዝነስ ማናጅመንት፣ በጂኦግራፊ፣ በሕብረተሰብ ሳይንስ |
የስራ ልምድ | 8 ዓመት የእቅድ ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ሥራ ላይ የሰራ |
ተፈላጊ ብዛት፣ | 1 |
ደመወዝ፣ | 8,354 |
II. የሥራ መደቡ መጠሪያ | የእቅድ ዝግጅት፣ ክትትል ግምገማ ባለሙያ IV |
ደረጃ | XII |
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ | የመጀመሪ ዲግሪ በኢኮኖሚክስ፣ በማናጅመንት፣ በቢዝነስ ማናጅመንት፣ በጂኦግራፊ፣ በሕብረተሰብ ሳይንስ |
የስራ ልምድ | 6 ዓመት የእቅድ ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ሥራ ላይ የሰራ |
ተፈላጊ ብዛት፣ | 2 |
ደመወዝ፣ | 6,481 |
III. የሥራ መደቡ መጠሪያ | የእቅድ ዝግጅት፣ ክትትል ግምገማ ባለሙያ III |
ደረጃ | X |
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ | የመጀመሪ ዲግሪ በኢኮኖሚክስ፣ በማናጅመንት፣ በቢዝነስ ማናጅመንት፣ በጂኦግራፊ፣ በሕብረተሰብ ሳይንስ |
የስራ ልምድ | 4 ዓመት የእቅድ ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ሥራ ላይ የሰራ |
ተፈላጊ ብዛት፣ | 2 |
ደመወዝ፣ | 4,851 |
IV. የሥራ መደቡ መጠሪያ | የሀብት ልማትና ገቢ ማመንጫ ባለሙያ IV |
ደረጃ | XIII |
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ | የመጀመሪ ዲግሪ በፋይናንስና ኢንቨስትመንት፣ በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማናጅመንት፣ በፋይናንስ ሥራ አመራር፣ በሂሳብ አያያዝና ፋይናንስ አስተዳደር፣ በፕሮጀክት ማኔጅመንትና ተያያዥ የትምህርት አይነት |
የስራ ልምድ | 6 ዓመት በሀብት ልማትና ገቢ ማመንጨት ስራ፣ በማማከር፣ በቢዝነስ የሙያ ዘርፎች ላይ ስልጠና በመስጠት፣ በፕሮጀክት አስተዳደር፣ በግዥና ንብረት አስተዳደር፣ በፋይናንስ አስተዳደርና በዕቅድና በበጀት ሥራ ላይ የተገኘ ልምድ |
ተፈላጊ ብዛት፣ | 2 |
ደመወዝ፣ | 7,377 |
V. የሥራ መደቡ መጠሪያ | የሀብት ልማትና ገቢ ማመንጫ ባለሙያ III |
ደረጃ | XI |
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ | የመጀመሪ ዲግሪ በፋይናንስና ኢንቨስትመንት፣ በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማናጅመንት፣ በፋይናንስ ሥራ አመራር፣ በሂሳብ አያያዝና ፋይናንስ አስተዳደር፣ በፕሮጀክት ማኔጅመንት |
የስራ ልምድ | 4 ዓመት በሀብት ልማትና ገቢ ማመንጨት ስራ፣ በማማከር፣ በቢዝነስ የሙያ ዘርፎች ላይ ስልጠና በመስጠት፣ በፕሮጀክት አስተዳደር፣ በግዥና ንብረት አስተዳደር፣ በፋይናንስ አስተዳደርና በዕቅድና በበጀት ሥራ ላይ የተገኘ ልምድ |
ተፈላጊ ብዛት፣ | 1 |
ደመወዝ፣ | 5,626 |
How to Apply
ማሳሰቢያ
1. የተጠቀሰው የስራ ልምድ ከሙያው ጋር ቀጥተኛ የሆነ የስራ ልምድ መሆኑን እናስታውቃለን፣
2. ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ ያላቸው አመልካቾች መወዳደር ይችላሉ፣
3. አመልካቾች ከግል ሁኔታ መግለጫ (CV) ማያያዝ ይጠበቅባችኋል፣
4. የምትወዳደሩበትን የስራ መደብ በማመልከቻችሁ ላይ መጥቀስ ይጠበቅባችኋል፣
5. የስራ ቦታ፣ አህሪ አዲስ አበባ-አየር ጤና መስመር
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ እስከ መስከረም 30 ቀን 2012 ዓ.ም. ድረስ የትምህርትና የስራ ልምድ የማይመለሰ ፎቶ ኮፒ በፖ.ሣ. ቁጥር 1005 አህሪ፣ አዲስ አበባ በማለት መላክ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡