Job Expired

company-logo

purchaser

RAMA Construction PLC

------

2 years

2 Positions

2019-10-07

to

2019-10-19

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

የሥራ ቦታ:ፕሮጀክት

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ:ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በግዢና አቅርቦት አስተዳደር ወይም በተጓዳኝ የት/ት ዘርፍ በዲፕሎማ/በዲግሪ የተመረቀ/ች
  • የሥራ ልምድ:2 ዓመት በዲግሪ ለተመረቀ/ች,4 ዓመት በዲፕሎማ ለተመረቀ/ች
  • ብዛት:2

ተጨማሪ አስተያየት/መግለጫ:በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ የሰራ/የሰራች,የኮምፒዩተር   ዕውቀት

How to Apply

ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መሥፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ከሰዓሊተ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን ወደ የረር በሚወስደው መንገድ ላይ ከሮቤራ ኮፊ ፊት ለፊት 4ዐዐ ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው ዋና መ/ቤት በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡