Job Requirement
- ተፈላጊ ችሎታ:ዲፕሎማ/ቢኤ.ዲግሪ በማኔጅመንት፣ ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽንና ተዛማጅ
- የስራ ልምድ:5/3 ዓመት በሙያው የሰራ/የሰራች
የስራ ቦታ፡ ሞጆ ፔን ፋብሪካ
How to Apply
የምዝገባ ቦታ፡ አዲስ አበባ ብስራተ ገብርኤል ቤተ-ክርስትያን ትንሽ አለፍ ብሎ በሚገኘው ባይኔ ህንፃ 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 707 መመዝገብ ይችላሉ፡፡ የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምድ ሰነድ ኦሪጅናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር እንድታቀርቡ እናስታውቃለን::
የምዝገባ ጊዜ፡ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 6 ቀናት.
ስልክ፡ 011-3716370
ፖ.ሳ.ቁ. 19891 አዲስ አበባ