Job Expired

company-logo

Planning and Programming head

Ethio Agri - CEFT

------

8 years

2 Positions

2019-10-15

to

2019-10-22

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • በኢኮኖሚክሰ የመጀመሪያ ድግሪ እና በተመሳሳይ  ሙያ 08 (ስምንት) ዓመት የሥራ  ልምድ፡፡
  • ለሁሉም የሥራ መደቦች የሥራ  ልምድ ማስረጃው ከምረቃ በ|ላ ሊሆን ይገባዋል፤
  • ብዛት:2

የሥራ  ቦታ:

  • አየሁ እርሻ ልማት(ጎጃም)
  • ውሽውሽ ሻይ ልማት(ቦንጋ አካባቢ)

Benefit

  • ለሠራተኞች የመኖሪያ ቤት & የህክምናና የመድን ሽፋን ዋስትና አገልግሎት ይሰጣል፡፡

How to Apply

  • የምዝገባ ቀን ፡-ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት (ቅዳሜን ከሰዓት በፊት ጨምሮ)
  • አመልካቾች፡- የቅጥር ማመልከቻ፣የትምህርትና የሥራ ልምድ ኦርጅናልና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ማስረጃችሁን ይዛችሁ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ፤
  • የምዝገባ ቦታ ፡-በኩባንያዉ ዋና መ/ቤት ብሥራ ተ ገብርኤል ድል ቀለም ወደ አቦ ቤተክርስቲያን በሚወስደዉ መንገድ 300 ሜትር ገባ ብሎ በቀድሞዉ ቡና ቦርድ ግቢ ዉስጥ ፡፡