Job Requirement
- ተፈላጊ ችሎታ:ዲፕሎማ/ቢኤ. ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስና ተዛማጅ ትምህርት
- የስራ ልምድ:6/4 ዓመት በሙያው የሰራ
የስራ ቦታ፡ አ.አ./ቃሊቲ
How to Apply
የምዝገባ ቦታ፡ አዲስ አበባ ብስራተ ገብርኤል ቤተ-ክርስትያን ትንሽ አለፍ ብሎ በሚገኘው ባይኔ ህንፃ 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 707 መመዝገብ ይችላሉ፡፡ የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምድ ሰነድ ኦሪጅናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር እንድታቀርቡ እናስታውቃለን::
የምዝገባ ጊዜ፡ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 6 ቀናት.
ስልክ፡ 011-3716370
ፖ.ሳ.ቁ. 19891 አዲስ አበባ