Job Expired

company-logo

junior mechanic

Alpha Cardiac Specialty Clinic

------

4 years

Position

2019-10-14

to

2019-10-22

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ዝቅተኛ ትምህርት ዝግጅት:በአውቶ መካኒክ ከቴክኒክና ሙያ ት/ቤት የተመረቀ/ች
  • የሥራ ልምድ:4 ዓመትና የሥራ ልምድ

ቦታ: አ.አ

How to Apply

አመልካቾች የማይመለስ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ አንድ ኮፒና ዋናውን በመያዝ ከጥቅምት 3 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ለሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቦሌ መንገድ ደንበል ሲቲ ሴንተር ፊት ለፊት ከአበሩስ ህንፃ ጎን ሞባይል ፕላዛ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር ዲ 8-9 ድረስ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0941-25-52-26 ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡