Job Expired

company-logo

Product Manager

Tracon Trading PLC

------

5 years

Position

2019-10-16

to

2019-10-25

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ:በማኔጅመንት የመጀመሪያ ድግሪ ያለው/ያላት
  • የሥራ ልምድ:5 ዓመት በሙያው ልምድ ያለው/ት ሆኖ የኮምፒውተር ዕውቀት ቢኖረው  ይመረጣል

የሥራ ቦታ:አዲስ አበባ  (ለቡ አካባቢ)

How to Apply

ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ አልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ በግንባር በመቅረብ  መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር    —    0912 – 29 36 36 / 0914 -71 69 00